🤩
በየአመቱ በነሀሴ ወር የሰፈር ልጆች ለቡሄ በዓል እየዘፈኑ ከቤት ወደ ቤት ይሄዳሉ።
ልጆቹ እየዘፈኑ ሲመጡ፥ እናቶች የጋገሩትን በኮባ ቅጠል የተጠቀለለ ልዩ ዳቦ ይስጧቸዋል።
ይሄ ዳቦ ‘ሙልሙል’ ተብሎ ይጠራል።
ምንትዋብ ማጀት ይህን የደስታ እና አብሮነት ምልክት ከሆነው ይህ ባህላዊ ዳቦ አዘጋጅተን እንጠብቆታለን።
ለቡሄ ሙልሙል በትዕዛዝ እናዘጋጃለን!
👋
አድራሻ:-
ፊጋ ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ፊለፊት ያገኙናል
ስልክ:-+251927940345
+251912071782

ከምንትዋብ ማጀት ይደውሉ ያሉበት በጥራት እናደርሳለን
ምንትዋብ ማጀት
Home
Cart







