Recipe 8️⃣1⃣
🧇 ለመክሰስ ለሻይ ሰዓት እንዲሁም
ለቁርስ የሚሆን ቀላልና ፈጣን ቂጣ
👉 በ5 ደቂቃ የሚደርስ
አስፈላጊ ግብዓት:-
♦️1 ኩባያ ዱቄት
♦️2 የሻይ ማንኪያ ስኳር
♦️1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
♦️1 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
♦️1/2 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
♦️ትንሽ ጨው
♦️1 የቡና ስኒ ውሃ
♦️2 የሻይ ማንኪያ ማር(እንደአስፈላጊነቱ)
👉 መጀመሪያ ውሃውን ስኳሩን ጨውን ዘይቱን በጎድጓዳ ሳህን መቀላቀል ከዛ ዱቄቱን ቤኪንግ ፓውደሩን ጥቁር አዝሙዱን መጨመር እና መጥበሻችንን ዘይት በደንብ ቀብተን መጋገር ሲወጣ በትኩሱ ማሩን ከላይ መቀባት እና በትኩሱ ማቅረብ
👉 ማር ከሌለን እንዲሁ ማቅረብ ይቻላል።
አስፈላጊ ግብአቶች አዘጋጅተን እንጠብቆታለን
ምንትዋብ ማጀት የማዕድዎ ልዪ ቃና!!!
🌶🍚🧄🎋🎋🌶🥛
🔵 ምንትዋብ ማጀት Mintewab Majet 🔵
የባልትና ውጤቶች
በላቀ ጥራት የተመረተ
አድራሻ:-
ፊጋ ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ፊለፊት ያገኙናል
ስልክ:- +251927940345 ወይም +251912071782 ከምንትዋብ ማጀት
ይደውሉ ያሉበት በጥራት እናደርሳለን
ምንትዋብ ማጀት
contact@mintewabmajet.com







