በላቀ ጥራት ምንትዋብ ማጀት የባልትና ውጤቶች ይደውሉ ያሉበት በጥራት እናደርሳለን ስልክ:- +251927940345

ለቁርስ የሚሆን ቀላልና ፈጣን ቂጣ አሰራር ከምንትዋብ ማጀት አስፈላጊ ግብአቶች አዘጋጅተን እንጠብቆታለን

Recipe 8️⃣1⃣
🧇 ለመክሰስ ለሻይ ሰዓት እንዲሁም
ለቁርስ የሚሆን ቀላልና ፈጣን ቂጣ

👉 በ5 ደቂቃ የሚደርስ
አስፈላጊ ግብዓት:-

♦️1 ኩባያ ዱቄት
♦️2 የሻይ ማንኪያ ስኳር
♦️1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
♦️1 የሻይ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ
♦️1/2 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
♦️ትንሽ ጨው
♦️1 የቡና ስኒ ውሃ
♦️2 የሻይ ማንኪያ ማር(እንደአስፈላጊነቱ)

👉 መጀመሪያ ውሃውን ስኳሩን ጨውን ዘይቱን በጎድጓዳ ሳህን መቀላቀል ከዛ ዱቄቱን ቤኪንግ ፓውደሩን ጥቁር አዝሙዱን መጨመር እና መጥበሻችንን ዘይት በደንብ ቀብተን መጋገር ሲወጣ በትኩሱ ማሩን ከላይ መቀባት እና በትኩሱ ማቅረብ

👉 ማር ከሌለን እንዲሁ ማቅረብ ይቻላል።
አስፈላጊ ግብአቶች አዘጋጅተን እንጠብቆታለን

      ምንትዋብ ማጀት የማዕድዎ ልዪ ቃና!!!

                  🌶🍚🧄🎋🎋🌶🥛

🔵   ምንትዋብ ማጀት Mintewab Majet 🔵

                   የባልትና ውጤቶች
             
               በላቀ ጥራት የተመረተ

አድራሻ:-

   ፊጋ ኖህ ሪልስቴት አፓርትመንት ፊለፊት ያገኙናል

ስልክ:- +251927940345 ወይም +251912071782

ከምንትዋብ ማጀት

      ይደውሉ ያሉበት በጥራት እናደርሳለን
                ምንትዋብ ማጀት

     contact@mintewabmajet.com  

About the Author

You may also like these